በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ከትናንት በስቲያ ሽኝት የተደረገላቸው ስደተኛ ተማሪዎቹ ለመማር ምቹ ሁኔታ የፈጠረላቸው የኢትዮጵያ መንግስት በዓለም ማህበረሰብ ዘንድ ምስጋና ሊቸረው እንደሚገባ ገልጸዋል። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች አስተዳደር የትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት 5ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በመቀሌ ከተማ ማካሄድ ጅምሯል። የምክር ቤቱ አባላት በ2009 በጀት ዓመት በክልሉ የሚከናወኑ የልማት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ/ ያካሄደውን ግምገማ መሠረት በማድረግ በፌዴራልም ሆነ በክልል ደረጃ የመንግስት የአመራር ምደባ በውጤታማነት ላይ ተመስርቶ ማስተካከያ እንደሚደረግ አስታወቀ። የግንባሩ ስራ…
David Bosco October 26, 10:14 AM Is the International Criminal Court Crumbling Before Our Eyes? In April, King Willem-Alexander of the Netherlands ceremonially opened the International Criminal Court’s new headquarters,…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት በምስራቅ አፍሪካ በአየር ንብረት መዛባት (ኤልኒኖ) ሳቢያ የተከሰተውን ድረቅ ለመቋቋምና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ 66 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ሊያደርግ ነው። ድጋፉ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ሁከትና ግርግር ያስከተለውን ጉዳት እና ህዝቡ ላይ የፈጠረውን ስጋት ተከትሎ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አሁን ላይ…