Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 34)

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴን የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንትነት አድርጎ መረጠ። በምርጫው ሀይሌ ዘጠኝ ድምፅ ሲያገኝ አቶ ተፈራ ሞላ አምስት ድምፅ እና አቶ…

አራት የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀጣይ ዓመት ወደ ስራ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ800 ሺህ ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ አራት የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ /አግሮ ፕሮሰሲንግ/ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀጣይ ዓመት መጀመሪያ ወደ ስራ እንደሚገቡ ተነገረ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ…

የምርጫ ህጉን ለማሻሻል ዝግጁነት መኖሩ የሁሉም ዜጎች ድምፅ ተመጣጣኝ ውክልና እንዲያገኝ ይረዳል – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚካሄዱ ምርጫዎች የሁሉም ዜጎች ድምፅ ተመጣጣኝ ውክልና እንዲያገኙ ለማድረግ የምርጫ ህጉን ለማሻሻል ዝግጁነት መኖሩ በሀገሪቱ ያለውን የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ለማሳደግ…

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

ጥቅምት 24፣2009 በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ። የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል።  ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት…

አዲሱ ካቢኒ መንግስት የህዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ ይበልጥ ዝግጁ መሆኑን ያሳየበት ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቢኒ በባህሪው ልዩ እና መንግስት የህዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ ይበልጥ ዝግጁ መሆኑን ያሳየበት ሆኖ አግኝተነዋል አሉ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው…

በፀረ ሰላም ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ እንደሚቀጥል ጠ/ሚኃይለማርያም ገለጹ

ጥቅምት 22፡2009 ከህዝቡ ጋር በመተባበር በፅንፈኞች፣ ፀረ ሰላም ሃይሎችና በሽብርተኞች ላይ  የሚወሰደው እርምጃ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት መስከረም 30 ለህዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ…