ኃላፊዎቹ ‹‹አልነበርንም አልሰማንም›› ብለዋል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የገዛው በ15 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎች የተጫነ ብረት፣ ከነተሽከርካሪዎቹ መጥፋቱን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ኢንተርፕራይዙ እያስገነባቸው ለሚገኙት የ40/60…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 16ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ ተካሂዷል። መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ በተካሄደው የዘንድሮ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ 42 ሺህ ሰዎች ተሳታፊ ሆነዋል። ከዚህ በተጨማሪም…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ምክትል ፕሬዚዳንት ሊ ዩዋን ቻኦ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ሌሎች…
ህዳር 05፣2009 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአለም አቀፉ ያራ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቶሬ ሆልሊዘር ጋር ኩባንያው በኢትዮጵያ ሊያከናውናቸው ባሰባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ያራ ኩባንያ በማዕድን ቁፋሮና ማዳበሪያ ማምረት ላይ…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያና ኖርዌይ ከሚገኙ የኦነግ የሽብር ቡድን አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሁከት በመፍጠር ጉዳት አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ 22 ግለሰቦች ክስ…