Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 31)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሹምሽር አደረጉ

የቀድሞ የጄኔራል ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ኃላፊ የቱሪዝም ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በባህልና ቱሪዝም ሥር በሚተዳደሩ ሁለት ተቋማት አመራሮች ላይ ሹም ሽር በማድረግ፣ ሚያዝያ 12 ቀን…

“በጣም የከፋውና አስቀያሚው ነገር የተጀመረው ቅማንት ላይ ነው” – አዲሱ ለገሰ

የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም፡፡ ከኢህዴን ብአዴን መስራች ታጋዮች አንዱ የሆኑት አዲሱ ለገሰ፤ የትጥቅ ትግሉ ካበቃና ደርግ…

ኢህአዴግና መጪው የአካል ጉዳተኝነት አደጋ

ኢህአዴግና መጪው የአካል ጉዳተኝነት አደጋ ውድ የተከበራቹ አንባብያን ሆይ በአይጋና ሌሎች ድረ ገጾች እንዲሁም አንድ መጽሔት ላይ ኢህአዴግ ከቸልሲ ምን ይማር እንዲሁም የፖለቲካ ኤሊኖ በኢህአዴግ በሚሉ ስሜቴን ለመግለጽ በሞከርኩባቸው ጽሁፎቼ…

ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ ለአለም አቀፉ የሳተላይት ድርጅት ጥያቄ አቅርባለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ ለአለም አቀፉ የሳተላይት ድርጅት ጥያቄ አቅርባ ምላሽ እየጠበቀች ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲም በኮሙዩኒኬሽን ማምጠቅ ዙሪያ የማማከር አግልሎት…

በጎንደር ከተማ አመፅና ሁከት አስነስታለች የተባለች ግለሰብ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሠረተባት

በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ጎንደር ከተማ በተለያዩ የዞን ከተሞችና በአዲስ አበባ ጭምር አመፅና ሁከት በማስነሳት፣ የአመፅ ጥቃቶች እንዲፈጸሙ በማስተባበር ከፍተኛ የሆነ የግልና የመንግሥት ንብረት ላይ ውድመት አድርሳለች የተባለች አንድ ግለሰብ…

የወልዲያ-ሓራ-መቀሌ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት በአንድ ዓመት ይጠናቀቃል

ታህሳስ 1፣2009 በአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በጀት ግንባታው እየተፋጠነ ያለው የወልዲያ-ሓራ-መቀሌ 316 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ፕሮጀክት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ። ግንባታው በ2007 ዓ.ም የተጀመረው የባቡር መንገድ…