Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 32)

ኢትዮጵያና ቻይና በጤና ዘርፍ ተባብረው ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ህዳር 23፣ 2009 ኢትዮጵያና ቻይና በጤና ዘርፍ ተባብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ ተፈራረሙ። ስምምነቱ በእናቶችና ህፃናት ጤና፣ የህክምና ተቋማትን መሳሪያዎች በሟሟላት፣ በሰው ኃይል አቅም ግንባታና ከአደጋ ጋር የተያያዙ የህክምና…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ሰኞ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን የፊታችን ሰኞ ህዳር 26 ቀን ሊያካሂድ ነው። ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ በአስቸኳይ…

አዋጁ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ህልውና ዋስትና የሰጠ መሆኑን የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህዝብን ለመምራት የሚያስችል ሰላምና መረጋጋት ያሰፈነ በመሆኑ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ህልውና ዋስትና የሰጠ መሆኑን የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት አስታወቀ።…

በትግራይ ክልል የቱሪዝም ፍሰቱ እየጨመረ መምጣቱን የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ

በትግራይ ክልል የቱሪዝም ፍሰቱ እየጨመረ መምጣቱን የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ ፡፡ የቢሮው ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ አባዲ ደስታ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል እንደገለጹት፤ በሩብ በጀት ዓመቱ ብቻ ከ77ሺ በላይ የአገር ውስጥና…

ብአዴን በክልሉም ሆነ በሀገር ደረጃ እያስመዘገበ ያለውን ልማት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) በአመራር ደረጃ የጀመረውን ጥልቅ ተሃድሶ በማስፋት በክልሉም ሆነ በሀገር ደረጃ እያስመዘገበ ያለውን ልማት አጠናክሮ እንደሚቀጥል…

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሳተላይት ቴሌቪዥን ፕሮግራም ስርጭት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በዘንድሮው ዓመት የ24 ሰዓት የሳተላይት ቴሌቪዥን ፕሮግራም ስርጭት ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም እንደገለጹት ሳይንስን ባህሉ…