አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ሁለተኛ አመት መደበኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በዛሬው መርሀ ግብር በሀገሪቱ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ሰፊ ውይይት አድርጓል። የጨፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈጉባኤ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ በምታደርገው ጥረት ኔዘርላንድስ ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ ፓርላማ አባላት ቡድን ገለጹ። የኢትየጵያና የኔዘርላንድስ የፓርላማ አባላት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት…
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ውስጥ ከታጣቂ ሚሊሻዎች ላይ ክላሽኒኮቭ ጠብመንጃ በመንጠቅ ወደ ጫካ በመግባት፣ በሽብር ተግባር ተሰማርተው ነበር ባላቸው ሰባት ግለሰቦች ላይ ክስ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሞኑን ታላቁ የህዳሴ ግድብ 54 መቶ መድረሱን የሚያመላክቱ መረጃዎች ይፋ ሆነዋል። መንግስትም በፕሮጀክቱ ንድፍ መሰረት የግድቡ ሙሉ በመሉ መጠናቀቅ ሳይጠበቅ በቅርቡ እስከ 750 ሜጋ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው መስከረም 28 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት በመላው አገሪቱ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማስፈፀም የተደራጀው ኮማንድ ፖስት ከህዝቡ እያገኘ ባለው ድጋፍና ትብብር ተጨባጭ ለውጦችን…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞሮኮ ንጉሥ መሐመድ 6ኛ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሦስት የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ጉብኝት ለማድረግ ወደ ሩዋንዳ አቀኑ። አንድ የሞሮኮ ንጉሥ ወደ ምሥራቅ አፍሪካ አገራት ይፋዊ ጉብኝት…