አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴን የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንትነት አድርጎ መረጠ። በምርጫው ሀይሌ ዘጠኝ ድምፅ ሲያገኝ አቶ ተፈራ ሞላ አምስት ድምፅ እና አቶ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ800 ሺህ ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ አራት የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ /አግሮ ፕሮሰሲንግ/ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀጣይ ዓመት መጀመሪያ ወደ ስራ እንደሚገቡ ተነገረ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ…
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚካሄዱ ምርጫዎች የሁሉም ዜጎች ድምፅ ተመጣጣኝ ውክልና እንዲያገኙ ለማድረግ የምርጫ ህጉን ለማሻሻል ዝግጁነት መኖሩ በሀገሪቱ ያለውን የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ለማሳደግ…
ጥቅምት 24፣2009 በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ። የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል። ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቢኒ በባህሪው ልዩ እና መንግስት የህዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ ይበልጥ ዝግጁ መሆኑን ያሳየበት ሆኖ አግኝተነዋል አሉ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው…
ጥቅምት 22፡2009 ከህዝቡ ጋር በመተባበር በፅንፈኞች፣ ፀረ ሰላም ሃይሎችና በሽብርተኞች ላይ የሚወሰደው እርምጃ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት መስከረም 30 ለህዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ…