Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » News (Page 192)

BRIEF-S&P – Federal Democratic Republic Of Ethiopia ‘B/B’ ratings affirmed outlook stable

source : Reuter BRIEF-S&P – Federal Democratic Republic Of Ethiopia ‘B/B’ ratings affirmed outlook stable Its a good outlook for a country which is relatively new for the capital market…

በኦሮሚያ ክልል ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢንቨስተሮች የካሳ ጥያቄ እያቀረቡ ነው

በመስከረም ወር መጨረሻ በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ሁከት ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢንቨስተሮች፣ መንግሥት የተለያዩ ማካካሻዎች እንዲሰጣቸው መጠየቅ ጀመሩ፡፡ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ከተማ ሳይከበር በቀረው የኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ በተቀሰቀሰ…

ጨፌው አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ሁለተኛ አመት መደበኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በዛሬው መርሀ ግብር በሀገሪቱ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ሰፊ ውይይት አድርጓል።  የጨፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈጉባኤ…

ኢትዮጵያ ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ለምታደርገው ጥረት ኔዘርላንድስ ድጋፍ አደርጋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ በምታደርገው ጥረት ኔዘርላንድስ ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ ፓርላማ አባላት ቡድን ገለጹ። የኢትየጵያና የኔዘርላንድስ የፓርላማ አባላት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት…

ATI starts Ethiopia political cover to ease traders’ risk fears

Kenyan investors can now comfortably invest in Ethiopia, one of the continent’s fastest-growing economies, after African Trade Insurance Agency (ATI) started insuring political risk in the country. Backed by the…

ከታጣቂ ሚሊሻዎች ጠብመንጃ በመንጠቅ ለሽብር ተግባር ተሰማርተዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ውስጥ ከታጣቂ ሚሊሻዎች ላይ ክላሽኒኮቭ ጠብመንጃ በመንጠቅ ወደ ጫካ በመግባት፣ በሽብር ተግባር ተሰማርተው ነበር ባላቸው ሰባት ግለሰቦች ላይ ክስ…