Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 35)

ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባቀረቡት የካቢኒ አዳዲስ እጩ አባላት ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቢኒያቸውን አዳዲስ እጩ አባላት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ቀደም ሲል የነበረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ በክላስተር…

ተሃድሶውን መሰረት አድርጎ የተሰራ የፌደራል መንግስት ካቢኔ አዲሱ አደረጃጀት ነገ ይፋ ይሆናል፡-ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

ጥቅምት 21፡2009 ተሃድሶውን መሰረት አድርጎ የተሰራ የፌደራል መንግስት ካቢኔ አዲሱ አደረጃጀት ነገ ይፋ እንደሚሆን ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ኢህአዴግ እያካሄደ ባለው ጥልቅ ተሃድሶ የነበሩ ችግሮችን መለየት እነርሱም በማያዳግም ሁኔታ መፍትሄ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የጥፋት ሀይሎችን እያጋለጠ ነው፦ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት ለያዛቸው እቅዶች ስኬት የሚጥር ለህዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ አዲስ ካቢኔ እንደሚያዋቅሩ…

የዓለም ባንክ በአዲስ አበባ ለሚካሄዱ ኢንቨስትመንቶች የመሬት አቅርቦትና የመሠረተ ልማቶች አለመሟላት እንቅፋት ናቸው አለ

700 ሺሕ ዶላር መድቦ ጥናት እያካሄደ ነው የዓለም ባንክ የአዲስ አበባ ከተማ ምጣኔ ሀብት የሚያድግበትንና የሥራ ዕድል ፈጠራ የሚሻሻልበትን ሁኔታ በሚመለከት እያካሄደው ባለው ጥናት፣ የመጀመሪያውና ዋና እንቅፋት ሆኖ ያገኘው የመሬት…

በሁከት እና ነውጥ ተሳታፊነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች የሚገኙባቸው ማዕከላት ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከት እና ነውጥ ድርጊቶች ተሳታፊነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች የሚገኙባቸው ማዕከላት ይፋ ሆኑ። በሀገሪቱ የተወሰኑ አካባቢዎች የተከሰተውን ሁከት እና…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት 1 ነጥብ 49 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ስብሰባ ማምሻውን አጠናቋል። በማጠቃለያው የ2009 በጀት አመት የስራ እቅድ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የድህነት ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና…