Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 50)

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ ጥናት ከሚያካሂዱት ኩባንያዎች ጋር ሊፈራረሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ቴክኒካዊ ጥናት ከሚያካሂዱት ሁለቱ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ጋር በቅርቡ ስምምነት እንደሚያደርጉ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ። ስምምነቱ በሱዳን ዋና…

ህወሃትና ብአዴን ከወሰን ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ተነጋግረው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈቱ አቶ አባይ ወልዱ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል ከወሰን ጋር ተያይዝው የሚስተዋሉ ችግሮችን ህወሃት እና ብአዴን በመነጋገር በጋራ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈቱት የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደሩ ገለፁ።…

ወጣቱ ትውልድ ስሜት ቀስቃሽ የአሉባልታ መረጃዎችን በመመከት ልማቱን ከሚያደናቅፉ ተግባራት ሊቆጠብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 25 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ትውልድ ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ የአሉባልታ መረጃዎችን በምክንያታዊነት በመመከት ሀገሪቱ የጀመረችውን ልማት ከሚያደናቅፉ ተግባራት ሊቆጠብ እንደሚገባ የፌደራል እና አርብቶ አደር…

South Africa cyclist won in the UCI recognized Tour Meles

South African cyclist won in the UCI recognized Tour Meles Compiled by Tigrai Public Relations office 08/30/2016 South African cyclist won in the UCI recognized Tour Meles for Green development…

ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ በማድረግና ከህዝቦች ጋር በመተባበር በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን በአፋጣኝ ይፈታል- ጠ/ሚ ሃይለማርያም

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ መግለጫቸውን የጀመሩት በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በተከሰቱት ሁከቶች…

ከ2 ሺህ 400 ኪ.ሜ በላይ የባቡር መስመሮችን መገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 23፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ2 ሺህ 400 ኪሎ ሜትር በላይ የባቡር መስመሮችን ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል…