Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

South Africa cyclist won in the UCI recognized Tour Meles

cyclist four
South African cyclist won in the UCI recognized Tour Meles
Compiled by Tigrai Public Relations office 08/30/2016
South African cyclist won in the UCI recognized Tour Meles for Green development third round Shira to the historic Adwa cycling competition. However, the Ethiopian Alem Germay leads the competition in total cycling average grade. The tour will continue the day after tomorrow morning.

በአለም አቀፍ ብስክሌት ፌደሬሽን UCI እውቅና አግኝቶ በ72 አፍሪካውያን ብስክሌተኛ መካከል እየተካሄደ ባለው በቱር መለስ ለአረንጋዴ ልማት የሽሬ አድዋ ሶስተኛ ዙር ውድድር አሁንም ኢትዮያውያን ብስክሌተኞች በበላይነት አጠናቀቁ፡፡

በዚሁ 84 ኪሎሜትር በሸፈነው ውደድር ደቡብ አፍሪካዊው ሮናልድ ቨትለር አንደኛ ወጥቷል፡፡ በዚሁ ውደድር ብስክሌተኞቹ በስአት 39፡08 ኪሎሜትር በመጋለብ ከቀደምት ሁለት ዙሮች የተሻለ ፍጥነት ነበራቸው፡፡ በመብረብከዚህም በተጨማሪ በዳገት ቮላታ አኪሊሉ መሰለ፣ በሜዳ ቮላታ አለም ግረማይ ቀዳሚ ሆነው በየምድቡ አቸንፈዋል፡፡ በወጣቶች ጌታቸው ዮሃንስ ቀዳሚ ሆኖ ሲያጠናቀቅ

ቀደም ብሎ በተካሄደው ሁለተኛው ዙር የዓዲ ግራት ኣክሱም የ129 ኪ.ሜ በሸፈነው ውድድርም ኢትዮያውያን
1.ታምራት መረሳ፡ ኢትዮጵያ
2.ኣለም ግርማይ፡ ኢትዮጵያ
3.ቴድሮሰ ተሰፈኡ፡ ኢትዮጵያ
እንደ ሀገር ደግሞ፡
1.ኢትዮጵያ ሀ
2.ኢትዮጵያ ለ
3.ደቡብ ኣፍሪካ
4.ኣልጄርያ
በድምር ነጥቢ ኣለም ግርማይ የቢጫ ማልያ ለባሽ ለመሆን የበቃ ሲሆን፡ በወጣቶች ታምራት መረሳ የነጭ ማልያ፡ ኣክሊሉ መሰለ ደግሞ የዳገት ንጉሰ በመሆን ነጭ በቀይ ነጠብጣብ ማልያ ለባሽ ሆናል!

ከመቀለ ወደ ዓዲ ግራት በተካሄደው 120 ኪ.ሜ አሸናፊዎች
1.ኣለም ግርማይ፡ ኢትዮጵያ
2.ኣክሊሉ መሰለ፡ ኢትዮጵያ
3.ዋትዋክ ካታንጋ፡ ኬንያ
እንደ ሀገር፡
1.ኢትዮጵያ ሀ
2.ኬንያ
3.ኢትዮጵያ ለ
4.ደቡብ ኣፍሪካ
5.ኣልጄርያ
ብስክሌተኞቹ ዳገት በበዛበት በዚህ ውድድር 36.49 ኪ.ሜ በስአት መጋለብ መቻላቸው ይታወሳል፡፡

ምንጭ በስፍራው የሚገኘው የትግራይ ህዝብ ግኑኝነት ቢሮ የፕረስ ባለሙያ ያሬድ አለም ሰገድ፣

የአዲግራት ህዝብ ግኑኝነትና ድወት
cycling tourcyling tour 2
cylist one