Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 45)

የጅግጅጋና አከባቢዋ ነዋሪዎች ለህገ መንግሥቱና ለፌዴራል ሥርዓቱ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ለመጣል የሚደረጉ ማናቸውንም እንቅስቃሴዎች ከማውገዝ አልፈው በጽናት እንደሚታገሉ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማና የፋፈን ዞን ነዋሪዎች አስታወቁ። ከጅግጅጋ ከተማና ከፋፈን…

ፖሊስ የደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በተለያዩ…

Press release from Afar regional state

afar…

What did Meles say about Tmkiht and Tebibnet on March 2008.

በመዲናዋ ጠጥቶ ማሽከርከርን ለመቆጣጣር በትንፋሽ መመርመሪያ መሳሪያ የታገዘ የትራፊክ ቁጥጥር የሙከራ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ጠጥቶ ማሽከርከርን ለመቆጣጣር በትንፋሽ መመርመሪያ መሳሪያ የታገዘ የትራፊክ ቁጥጥር የሙከራ ስራ ማከናወኑን የመዲናዋ ትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ ብሉምበርግ ኢንሼቲቭ…

የብሄር ብሄረሰቦች እና የቱሪስቶች ማዕከል በአንድ ቢሊየን ብር ወጪ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ቢሊየን ብር ወጪ የብሄር ብሄረሰቦች እና የቱሪስቶች ማዕከል በአዲስ አበባ እንጦጦ ተራራ ላይ ሊገነባ ነው። በ1 ቢሊየን ብር ወጪ…