Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 46)

ከኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የኦህዴድ መእከላዊ ኮሚቴ ከመሥከረም 4-10/2009 ዓ.ም በአዳማ ባካሄደው ጥልቅ የተሀድሶ ግምገማ የድርጅቱን የ15 ዓመታት የስኬት ጉዞ እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች በመገምገም የወደፊት አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡ ባለፉትአስራ አምስት አመታት በኋላ ቀርነት እና በድህነት…

በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስልጠና ‘የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ እና አንድ ሃገራዊ የጋራ ማህበረሰብ መፍጠር’

Alpha Negari Contributor Tekle Abadi (Mekele ,Tigray 22/9/2016). ለስድስት ቀናት (ከዕለት 05 – 11/01/09 ዓ/ም እሁድ ዕለት ሳይጨምር) ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ‘የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ እና አንድ ሃገራዊ የጋራ ማህበረሰብ መፍጠር’…

ታራሚዎችን ጉቦ በመቀበል ነፃ እንዲወጡ ያደረጉ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛ በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) 3 ዓመት ከ6 ወር የተፈረደባቸውን 2 ተከሳሾች በ29 ሺህ ብር ነፃ እንዲወጡ ያደረጉ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛ ከ3 ዓመት እስከ…

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አዲስ የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 04 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለስድስት ቀናት ጥልቅ የተሃድሶ ግምገማ ሲያካሂድ ሰንብቷል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ያካሄደውን ጥልቅ የተሃድሶ ግመገማ ተከትሎ የድርጅቱ…

ለአቶ ሽፈራው ሽጉጤ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

መስከረም 2009 ዓ.ም ለአቶ ሽፈራው ሽጉጤ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጉዳዩ: ተጠያቂነት ስለመኖር  በቅርቡ የተሳሳተ ካርታ እና ያልሆነ መረጃ ያካተቱ የመማሪያ መጽሕፍቶች ታትመው ለጥቅም እንደዋሉ በማመን ለተፈጠረው ስህተት የትምህርት ሚኒስቴር ሃላፊነት…

የ11ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት እድኞች ከዛሬ ጀምሮ የውል ስምምነት ይፈራረማሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የ11ኛው ዙር እጣ የወጣላቸው 37 ሺህ የሚሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤት እድኞች ከዛሬ ጀምሮ የውል ስምምነት እንደሚፈራረሙ የአዲስ አበባ…