የቀድሞ የጄኔራል ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ኃላፊ የቱሪዝም ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በባህልና ቱሪዝም ሥር በሚተዳደሩ ሁለት ተቋማት አመራሮች ላይ ሹም ሽር በማድረግ፣ ሚያዝያ 12 ቀን…
የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም፡፡ ከኢህዴን ብአዴን መስራች ታጋዮች አንዱ የሆኑት አዲሱ ለገሰ፤ የትጥቅ ትግሉ ካበቃና ደርግ…
ኢህአዴግና መጪው የአካል ጉዳተኝነት አደጋ ውድ የተከበራቹ አንባብያን ሆይ በአይጋና ሌሎች ድረ ገጾች እንዲሁም አንድ መጽሔት ላይ ኢህአዴግ ከቸልሲ ምን ይማር እንዲሁም የፖለቲካ ኤሊኖ በኢህአዴግ በሚሉ ስሜቴን ለመግለጽ በሞከርኩባቸው ጽሁፎቼ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ ለአለም አቀፉ የሳተላይት ድርጅት ጥያቄ አቅርባ ምላሽ እየጠበቀች ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲም በኮሙዩኒኬሽን ማምጠቅ ዙሪያ የማማከር አግልሎት…
በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ጎንደር ከተማ በተለያዩ የዞን ከተሞችና በአዲስ አበባ ጭምር አመፅና ሁከት በማስነሳት፣ የአመፅ ጥቃቶች እንዲፈጸሙ በማስተባበር ከፍተኛ የሆነ የግልና የመንግሥት ንብረት ላይ ውድመት አድርሳለች የተባለች አንድ ግለሰብ…
ታህሳስ 1፣2009 በአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በጀት ግንባታው እየተፋጠነ ያለው የወልዲያ-ሓራ-መቀሌ 316 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ፕሮጀክት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ። ግንባታው በ2007 ዓ.ም የተጀመረው የባቡር መንገድ…