Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Entries posted by Admin (Page 213)
Stories written by Admin

መግለፂ ር/ም/ብ/ክ/መ/ ትግራይን ኣቦ ወንበር ህወሓትን ኣይተ ኣባይ ወልዱ ኣብ እዋናዊ ጉዳይ

የበደሌ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዞን የመሆን ጥያቄ ምላሽ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበደሌ ከተማ እና አካባቢዋ ያሉ ወረዳዎች ዞን ለመሆን ላቀረቡት ጥያቄ የኦሮሚያ ክልል መንስት ምላሽ ሰጠ። በዚህም ህብረተሰቡ በቀረበው ጥያቄ መሰረት አካባቢው የቡኖ በደሌ ዞን…

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ ጥናት ከሚያካሂዱት ኩባንያዎች ጋር ሊፈራረሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ቴክኒካዊ ጥናት ከሚያካሂዱት ሁለቱ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ጋር በቅርቡ ስምምነት እንደሚያደርጉ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ። ስምምነቱ በሱዳን ዋና…

ህወሃትና ብአዴን ከወሰን ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ተነጋግረው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈቱ አቶ አባይ ወልዱ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል ከወሰን ጋር ተያይዝው የሚስተዋሉ ችግሮችን ህወሃት እና ብአዴን በመነጋገር በጋራ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈቱት የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደሩ ገለፁ።…

ወጣቱ ትውልድ ስሜት ቀስቃሽ የአሉባልታ መረጃዎችን በመመከት ልማቱን ከሚያደናቅፉ ተግባራት ሊቆጠብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 25 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ትውልድ ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ የአሉባልታ መረጃዎችን በምክንያታዊነት በመመከት ሀገሪቱ የጀመረችውን ልማት ከሚያደናቅፉ ተግባራት ሊቆጠብ እንደሚገባ የፌደራል እና አርብቶ አደር…

South Africa cyclist won in the UCI recognized Tour Meles

South African cyclist won in the UCI recognized Tour Meles Compiled by Tigrai Public Relations office 08/30/2016 South African cyclist won in the UCI recognized Tour Meles for Green development…