Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Entries posted by Admin (Page 202)
Stories written by Admin

የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል። የባቡር መስመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌህ በለቡ ባቡር ጣቢያ ተገኝተው ይመርቁታል። በኢትዮጵያ ምድር…

ፖሊስ በአዲስ አበባ ፀረ ሰላም ሀይሎች ከሚያናፍሱት ወሬ ውጪ ሁሉም እንቅስቃሴ ሰላማዊ ነው አለ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) “በአዲስ አበባ ፀረ ሰላም ሀይሎች ከሚያናፍሱት ወሬ ውጪ ከተማዋ በሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ትገኛለች” ሲል ፖሊስ ገለፀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ጀነራል…

Our condolence to our brothers and sisters who lost their lives on Erecha event.

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም በኢሬቻ በዓል ላይ በተነሳው ሁከትና ግርግር በጠፋው የሰው ህይወት ማዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በኢሬቻ በዓል ላይ በተነሳው ሁከትና ግርግር በጠፋው የሰው ህይወት ማዘናቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም በጉዳዩ ላይ በሰጡት መግለጫ ኢሬቻ በኦሮሞ…

Somali presidential candidate takes aim at corruption

Associated Press( Oct,2,2016) HELSINKI –  Running to become president of a country always comes with challenges — but facing death threats from militants and fearing you may never see your…

በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ ምክንያት የ52 ሰዎች ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ በኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ ምክንያት የ52 ሰዎች ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ። የክልሉ መንግስት በዛሬው የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ…