Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » News (Page 199)

አንጌላ ሜርክል የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል። መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት…

Ethiopia can address its internal challenges by itself

In an opinion piece published on 6 October on EUobserver, Felix Horne, Ethiopia researcher at Human Rights Watch, said the European Union (EU) needed to adopt a new approach to…

Ethiopia blames Egypt and Eritrea over unrest

Ethiopia’s information minister says groups in Eritrea and Egypt are contributing to the unrest, which has led to a six-month state of emergency. Getachew Reda said the foreign elements are…

በ10 ቢሊዮን ብር የወጣቶች ተንቀሳቀሽ ፈንድ ሊቋቋም ነው

መስከረም 30፣2009 የወጣቶች ተንቀሳቀሽ ፈንድ ለሚቋቋም 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ፡፡ ፕሬዝዳንቱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሁለተኛ አመት የስራ ዘመን የመክፈቻ…

መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ዝርዝር ይዘት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ)  መንግስት የአገሪቷን ህልውና ለማስጠበቅና የሕዝብ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት ለማረጋገጥ ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር ይዘት ይፋ አደረገ። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ…

የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን ይላል?

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከትናንት ጀምሮ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል። የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 93 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚደነገግበትን ሁኔታ በዝርዝር…