Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 109)

በጎንደር ከተማ አመፅና ሁከት አስነስታለች የተባለች ግለሰብ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሠረተባት

በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ጎንደር ከተማ በተለያዩ የዞን ከተሞችና በአዲስ አበባ ጭምር አመፅና ሁከት በማስነሳት፣ የአመፅ ጥቃቶች እንዲፈጸሙ በማስተባበር ከፍተኛ የሆነ የግልና የመንግሥት ንብረት ላይ ውድመት አድርሳለች የተባለች አንድ ግለሰብ…

ኢህአዴግ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን ክርክርና ድርድር በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በአገር ውስጥ ዕውቅና ካገኙ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ለመከራከርና ለመደራደር ዝግጁ መሆኑን ገለጸ። ድርጅቱ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገው ክርክርና…

ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ጥቅም የሚነካ ስምምነት ከሶስተኛ ወገን ጋር እንደማታደርግ አስታወቀች አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ጥቅም የሚነካ ማንኛውንም ስምምነት ከሶስተኛ ወገን ጋር እንደማታደርግ የሀገሪቱ አምባሳደር…

Did Al-Sisi, Kiir, and Museveni Form a Tripartite Alliance against Ethiopia and Sudan?

South Sudan’s President Silva Kiir visits Egypt for three days to hold talks with his Egyptian counterpart and other officials. Silva Kiir meets Abdel-Fattah Al-Sisi of Egypt to discuss bilateral…

የኢትዮ ቴሌኮም ምክትል ስራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የኩባንያው የሶርሲንግ እና ፋሲሊቲ ዲቪዥን ሀላፊ አቶ አብርሃም ጓዴ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ ፍርድ ቤት…

የመቀሌ ከተማን የውሃ አቅርቦት ችግር ለማቃለል የተቀናጀ ጥረት ይደረጋል – አቶ አባይ ወልዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቀሌ ከተማ የሚታየውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለማቃለል በሚቀጥሉት ሶስት ወራት የተቀናጀ ጥረት ይደረጋል አሉ የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አባይ ወልዱ። ርዕስ…