click here listen to listen…
በጋምቤላ እና ደቡብ ሱዳን ድንበር ቀበሌዎች ከደቡብ ሱዳን በመጡ የታጠቁ ሃይሎች በንፁሃን ላይ በደረሰው ጉዳት መንግስት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ ፡፡ ከደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ አባላት…
አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 06/2008(ዋኢማ)- የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት በ829 መካከለኛና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ ። የክልሉ የኮሚንኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለዋልታ እንደገለጹት የክልሉ መንግሥት…
VOA Amharic: በወታደራዊ ስልጠና ላይ የነበሩ ወጣቶች በወታደራዊ መኪኖች ተጭነው ያልፉ በነበረበት ወቅት አንዳንዶቹ ዘለው ለማምለጥ ሲሞክሩ የጸጥታ ሃይሎች ተኩስ እንደከፈቱባቸው ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ጠቁመዋል። በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ…
መጋቢት 28፣ 2008 በአንደንድ የመገናኛ ብዙሀን ኢትዮ ቴሌኮም በቮይስ ኦቨር አይፒ ማለትም ቫይበር፣ ዋትስ አፕ እና የመሳሰሉት አፕሊኬሽኖች የተለየ ክፍያ ማስከፈል ሊጀምር ነው በሚል የወጡ ዘገባዎች ሀሰት መሆናቸው ኢትዮ ቴሌኮም…
By Birhanu Belachew, Kotebe University College . Lead for department of Social science.…