አመራሩ ከግለ ሒስ ባለፈ ሊመዘን ይገባል ተባለ ሠራተኞች በአድርባይነትና ለፖለቲካ አመራሩ ባላቸው ታማኝነት እንደሚመዘኑ ተጠቆመ በከፍተኛ የፖለቲካ አመራሩ አካባቢ ያለ ወገንተኝነት፣ የቁርጠኝነት ማነስና ኪራይ ሰብሳቢነት ካልተፈታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ፈታኝ…
አንገት ላይ በማበጥ የሚታወቀውን እንቅርት (የአንገት ዕጢ) በቀዶ ጥገና ለማስወጣት ከወራት በፊት ተመዝግባ ስትጠባበቅ ከርማ ሚያዝያ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. በቀጠሮዋ ቀን በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የተገኘችውን ወጣት፣ አንገቷን ሳይሆን ሆዷን…
አዲስ አበባ ፣ሚያዝያ 07/2008(ዋኢማ)-ለፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር ተጠሪ የነበሩት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንና የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን መስሪያ ቤቶች ተጠሪነት በአዋጅ ተቀየረ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዋጆቹን ትናንት ሲያፀድቅ…