አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት የአቶ አህመድ ናስር የቀብር ስነስርአት ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈፀመ። በአሶሳ ስታዲየም ለሰዓታት በህዝቡ ስንብት…
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት በተሰሩ ስራዎች በትግራይ ክልል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሽፋን ማደጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። በክልሉ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊና ደቡብ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ የኤርትራ መንግስት አሰልጥኖ የላካቸው የሽብር ተላላኪዎችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ በሀገር ውስጥ የዚህ ሀይል ተቀባይ እና ተባባሪን በመለየት በቁጥጥር ስር ለማዋል ባለመ መልኩ…
በአውስትራሊያና በኒውዚላንድ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም በአውስትራሊያ በተለያዩ ከተሞች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም ከወጣትነታቸው ጀምረው የታገሉ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪትን በህግ ቢያግድም በጉብኝት፣ በንግድ ቪዛ እና በቤት ሰራተኝነት ስም በሚላኩ ቪዛዎች በተለያዩ አየር መንገዶች አማካኝነት በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች…
መምጣት Integration መሄድ Deintegration መመለስ Reintegration by ዳደ ደስታ መምጣት Integration መሄድ Deintegration መመለስ Reintegration…