አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተውን ወቅታዊ አለመረጋጋት ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ በቀጣይ ሊፈጠሩ የሚችሉ አደጋዎችን የሚገታ ትከክለኛ እርምጃ መሆኑን የህግ ባለሙያዎች ተናግርዋል። አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅመው ኮማድ ፖስት ትናንት ወደ ስራ ገብቷል። የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታርያት ዋና ሃላፊ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በሽብርተኛ ድርጅትነት ከተፈረጀው እና አሜሪካ ከሚገኘው የኦነግ የሽብር ቡድን ከፍተኛ አመራር ጋር የስልክ ግንኙነት በማድረግ በአዲስ አበባና በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በመንቀሳቀስ አባላትን…
ጥቅምት 01፣2009 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተፈጻሚ የሚያደርግ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ ስራውን ጀመረ፡፡ በአዋጁ መሰረት የኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያትም ተሰይሟል፡፡ በአዋጁ አፈጻፅም ዙሪያ ለፀጥታ ሀይሉ ማብራሪያ መሰጠቱን የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት እና የመከላከያ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥረው የነበሩ ሁከቶችን ተከትሎ በሀገሪቱ ሁከቶች እና አለመረጋጋቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚቀሰቅሱ ሀሳቦች የሚንጸባረቁባቸው የግብጽ ተቋማት የሀገሪቱ መንግስት የደገፋቸው እና ያቋቋማቸው መሆኑን…
andm-statment-101116…