Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚፈፅም ኮማንድ ፖስት ስራ ጀመረ

ጥቅምት 01፣2009

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተፈጻሚ የሚያደርግ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ ስራውን ጀመረ፡፡
ethio-log
በአዋጁ መሰረት የኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያትም ተሰይሟል፡፡

በአዋጁ አፈጻፅም ዙሪያ ለፀጥታ ሀይሉ ማብራሪያ መሰጠቱን የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት እና የመከላከያ ሚኒስትሩ ሲራጅ ፈጌሳ ገልፀዋል፡፡

ኮማንድ ፖስቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፀጥታ ሁኔታን በዋናነት ይቆጣጠራል፣ ለተቋማት እና መሰረት ልማቶች ጥበቃ ያደርጋል፣ ሰብአዊ መብት እንዳይጣስ ቁጥጥር እንደሚያደርግም ተመልክቷል፡፡

ህብረተሰቡ ለአተገባብሩ እንዲተባበር ተጠይቋል፡፡