አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና ቅማንት ማህበረሰብ ተወላጆች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ ላማካሄድ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ፡፡ ህዝበ ውሳኔው የሚካሄደው የፌድሬሽን ምክር ቤት…
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 7 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በቀበሌ 04 በብሄራዊ ሎተሪ የባህር ዳር ቅርንጫፍ አካባቢ ቅዳሜ ምሽት የተጣለ ቦምብ በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን…
አዲስ አበባ ነሃሴ 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳምሶን ወንድሙ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከዚህ ቀደም የባለስልጣኑ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የተለያዩ የስራ…
አዲስ አበባ ነሃሴ 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ በሙስና ተጠርጥረው ጉዳያቸው በህግ እየታዩ ካሉ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ ባለሀብቶችና ደላሎች ጋር ግንኙነት ያላቸው የ210 ግለሰቦችና ተቋማት ንብረት ታገደ። እንዲሁም 15 የተጠርጣሪዎች እና…
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስኳር ኮርፖሬሽን የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኪሮስ ደስታ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር ውለዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ በኮርፖሬሽኑ የቤቶችና የመስኖ ልማት…
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ደላሎች እና ነጋዴዎች ቁጥር 42 ደረሰ። የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ዛሬ…