የዘረኝነት ጣጣ ( ከበርሀ ሓጎስ 10/16/2016) ኣገር ርዋንዳ 1993-94 የታየውን የዘረኝነት ግጭት ትንሽ እዳስሳሎህ።ለብዙዘመን ኣብሮው የኖሩ ጀርመን ከወረራቸው ጀምሮ ቱሲዎቹ ቀላ ያለ ቆዳ ስለኣላቸው በጀርመን ተቀባይነት ነበራቸው።ጀርመንን ተክቶ በልጂግ ገባ።ሁለቱን…
CAIRO, Oct. 16 – “Egypt’s vote went to both the French-Spanish resolution and the Russian resolution (over Syrian crisis) last week, and this was not a contradictory stance,” official MENA news agency…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከበር የሃገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለጠላት አሳልፈው ለመስጠት የተሳተፉ አካላትን በመታገልና ለህግ አሳልፎ በመስጠት መሆን እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ለዘጠነኛ…
በቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ተማሪ በነበረ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባል አማካይነት የአየር ኃይል ራዳርንና ቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን በቦምብ ለማውደም ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ ሲንቀሳቀስ ነበር የተባለ ግለሰብና 16 ግብረ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እርምጃ ለመውሰድ ስልጣን ስላለው ሰው በተደነገገበት የመመሪያው ክፍል፤ የህግ አስከባሪዎች የመመሪያውን ድንጋጌ ተላልፈው በተገኙ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ላይ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን እርምጃዎች መውሰድ እንደሚችሉ ተመላክቷል።…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደትን የሚቃኝ ሀገር አቀፍ ውይይት በሽራተን አዲስ ተካሂዷል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከተለያዩ ባለድረሻ አካላት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ…