Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » News (Page 215)

ቱር መለሰ ንሓምለዋይ ልምዓት!

ቱር መለሰ ንሓምለዋይ ልምዓት! መቐለ ነሓሰ 23/2008(ድወት) 11 ሃገራት ኣፍሪካ ዝሳተፋሉ ዓለም ለኸ ዉድድር ብሸክሌታ ቱር መለሰ ንሓምለዋይ ልምዓት ሎሚ ተጀሚሩ! 72 ብሸክሌተኛታት ተሳተፈቲ ኣብ ዝነበርሉን ካብ መቀለ ናብ ዓዲ…

ከ2 ሺህ 400 ኪ.ሜ በላይ የባቡር መስመሮችን መገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 23፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ2 ሺህ 400 ኪሎ ሜትር በላይ የባቡር መስመሮችን ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል…

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ከኢህአዴግ ጉባኤ ቀጥሎ ከፍተኛው የስልጣን አካል የሆነው የኢህአዴግ ምክር ቤት ከነሃሴ 18 – 22/2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የቀረበውን የ15 አመት የአገራዊ ህዳሴ…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ህዝብና መንግሥት ሰላምና ደህንነት ለማስከበር በሚደረገው ጥረት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ በዚሁ…

The National Palace of Emperor Yohannes IV Reopens for the Public

ቅድሚ 4 ዓመት ንሕድሳት ተዓፅዩ ዝነበረ ቤተ-መንግስቲ ዘዕንቁ ንጉሰ-ነገሰት ዘኢትዮጵያ ሃፄ ዮሃንስ መቐለ ሎማዓንቲ ብዕሊ ንግልጋሎት ክፍቲ ኾይኑ

20/12/2008 ዓ.ም ብያሬድ አለምሰገድ ቅድሚ 4 ዓመት ንሕድሳት ተዓፅዩ ዝነበረ ቤተ-መንግስቲ ዘዕንቁ ንጉሰ-ነገሰት ዘኢትዮጵያ ሃፄ ዮሃንስ መቐለ ሎማዓንቲ ብዕሊ ንግልጋሎት ክፍቲ ኾይኑ፡፡ ሃፀይ ዮሃንስ ኣብ ዝተፈላለዩ ከተማታት ኢትዮጵያ 8 ዝኣኽሉ…