Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 55)

የአቶ አህመድ ናስር የቀብር ስነ ስርዓት በአሶሳ ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት የአቶ አህመድ ናስር የቀብር ስነስርአት ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈፀመ። በአሶሳ ስታዲየም ለሰዓታት በህዝቡ ስንብት…

በትግራይ ክልል በ86 ሚሊየን ብር ወጪ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታዎች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት በተሰሩ ስራዎች በትግራይ ክልል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሽፋን ማደጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። በክልሉ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊና ደቡብ…

በቅርቡ የሽብር ተላላኪዎችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ በአገር ውስጥ የዚህ ሀይል ተቀባይና ተባባሪን በመለየት ለመያዝ ባለመ መልኩ መከናወኑንና ይህም መሳካቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ የኤርትራ መንግስት አሰልጥኖ የላካቸው የሽብር ተላላኪዎችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ በሀገር ውስጥ የዚህ ሀይል ተቀባይ እና ተባባሪን በመለየት በቁጥጥር ስር ለማዋል ባለመ መልኩ…

Australian Ambassador Tirfu Kidanemariam read more

በአውስትራሊያና በኒውዚላንድ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም በአውስትራሊያ በተለያዩ ከተሞች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም ከወጣትነታቸው ጀምረው የታገሉ…

የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት በህግ ቢታገድም በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ዱባይ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪትን በህግ ቢያግድም በጉብኝት፣ በንግድ ቪዛ እና በቤት ሰራተኝነት ስም በሚላኩ ቪዛዎች በተለያዩ አየር መንገዶች አማካኝነት በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች…

መምጣት Integration መሄድ Deintegration መመለስ Reintegration by : ዳደ ደስታ

መምጣት Integration መሄድ Deintegration መመለስ Reintegration by ዳደ ደስታ መምጣት Integration መሄድ Deintegration መመለስ Reintegration…