Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 48)

በሀገሪቱ ፈጣን የኢኮኖሚ መዋቅር ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

የኢኮኖሚ ዕድገቱ እስከአሁን ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ማለፉም ተገልጿል፡፡ በጉዳዩ ላይ አለም አቀፉ የዕድገት ማዕከል ከኢትዮጵያ የልማት ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የስራ እድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች፣ የማሕበራዊ ለውጥ አንቀሳቃሾች…

የ11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ በተያዘው አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ክልሎች እየተካሄዱ ያሉ የ11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ በተያዘው አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የአስራ አንዱ ዩኒቨርስቲዎች ግንባታ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ዋና ስራ…

ኢትዮጵያ በ2008 የገጠሟትን ፈተናዎች እንዴት ተሻገረቻቸው?

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2008 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ የተለያዩ ሁነቶችን አስተናግዷል። አመቱ እንደ ሀገር ስኬት የተመዘገበበት ፈተና ያጋጠመበትም ነበር። ድርቅ የብሪታንያው ጋዜጣ ዘጋርዲያን በብሪታንያው ቢቢሲ ላይ ተሳለቀ፤ ኢትዮጵያ…

አዲሱ ዓመት ካጋጠሙ ችግሮች ወጥተን ልማታችንን በስፋት የምናፋጥንበት ሊሆን ይገባል- አቶ ገዱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ ዓመት ባለፉት ቀናት ካጋጠሙ ችግሮች ወጥተን ልማታችንን በስፋት የምናፋጥንበት ሊሆን ይገባል አሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው። ርዕሰ መስተዳደሩ…

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በባህር ዳር ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ በባህር ዳር ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ትናንት ቀትር ላይ የጀመረው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተወያየ ሲሆን፥ በተለይም ባለፉት…

የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ህገመንግስታዊ ስርአቱን በማክበር ልዩነቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ህገመንግስታዊ ስርአቱን በማክበር ልዩነቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማማ። የግንባሩ የጦር ክንፍ ዋና አዘዥ ቶት ፓልቾይ ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በማክበር ልዩነታቸውን…