Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » News (Page 208)

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለግድቡ የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የቦንድ ሽያጭ ለማድረግ ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት ላሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የቦንድ ሽያጭ ለማድረግ…

የከተማ አስተዳደሩ በእሳት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸውን ነዋሪዎች ስራ ለማስጀመር እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ባለፈው ሀሙስ ምሽት በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸውን ነዋሪዎች መልሶ ስራ ለማስጀመር እየሰራ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ …

የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ላይ ያነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ አቀረቡ; ‹‹ረቂቁ እንደ ኢንፍሉዌንዛ ጊዜ እየጠበቀ የሚወጣ ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ

የአሜሪካ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በያዝነው ሳምንት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የቀረበለትን ረቂቅ ውሳኔ መንግሥት አጣጣለው፡፡ በአፍሪካ ጉዳዮች ንዑስ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ክሪስ ስሚዝ የቀረበውና “HR 2016” የተባለው ረቂቅ፣…

የዘረኝነት ጣጣ : ከበርሀ ሃጎስ( SEGUD 50) 09/16/2016

የዘረኝነት ጣጣ 09/16/2016 ከበርሀ ሃጎስ( SEGUD 50)…

Ethiopia, Sudan, Egypt to sign studies contract on GERD next week

Addis Ababa, September 16, 2016 (FBC) – The 12th meeting of the Tripartite National Committee on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) will take place in Khartoum next Tuesday to…

ኢትዮጵያዊው አበበ አዕምሮስላሴ በአይ ኤም ኤፍ የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

href=”https://alphanegari.com/wp-content/uploads/2016/09/at-abebe-IMF.jpg”> አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ አበበ አዕምሮስላሴ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ገለፀ። የዓለም አቀፉን የገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) ማኔጂንግ…