Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 99)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በቀጠናው ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር የበኩሏን ሚና እየተጫወተች መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ፖሊሲው ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚኖራት ግንኙነት ሰላማዊ ሆኖ እንዲቀጥል ያስቻለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ ከሌሎች…

ኢትዮጵያና ሩስያ ሁለት የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ሩስያ በቱሪዝም እንዲሁም በባህልና ኪነ-ጥበብ ዘርፎች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የሁለቱ ሀገራት የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ…

ለይርጋለም የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነቡ ያሉት የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ፓርኮች አርሶ አደሮችን ከምንም ደረጃ ተነስተው ወደ ትርፍ አምራችነት ለመሸጋገራቸው ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ።…

ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሃዘን ቀን አወጀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ብሄራዊ የሃዘን ቀን አወጀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ…

Breaking Down Ethiopia’s Fast-Growing Economy

Breaking Down Ethiopia’s Fast-Growing Economy Special Adviser to the Ethiopian Prime Minister Arkebe Oqubay discusses the Ethiopian economy, their foreign exchange reserves and the country’s infrastructure investment. He speaks to…

ፓርቲዎች ለመወያየት ተገናኝተው ሳይስማሙ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር ከቀረቡት ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 12ቱ ለብቻቸው ተገናኝተው ባደረጉት ውይይት ከስምምነት ሳይደርሱ ተለያዩ። ከኢህአዴግ ውጭ በድርድሩ…