Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 88)

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በሶማሊያ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ለንደን አቀኑ

አዲስ አበባ ግንቦት 1/2009 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለንደን በሚካሄደው በ”2017 ሶማሊያ ጉባዔ” ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ወደ ስፍራው አቅንተዋል። “የ2017 ሶማሊያ ጉባዔ” አገሪቷ ላለፉት አምስት ዓመት ያስመዘገበችውን ለውጥ ለማስቀጠል የሚያስችል…

ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ብድር አገኘች

አዲስ አበባ ግንቦት 1/2009 ኢትዮጵያ ለምርታማ ሴፍቲኔት መርሃግብር የሚውል ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ከዓለም ባንክ በብድር አገኘች። የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ…

Federal High Court finds 23 defendants guilty of terrorism charges

Federal High Court finds 23 defendants guilty of terrorism charges guilty of terrorism charges. туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты All the 23 individuals were charged with planning to establish Sharia-led…

ባለስልጣኑ ከ28 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የአገልግሎት ዘመኑ ያለፈና ህገወጥ መድኃኒት አስወገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒት እና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ከ28 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የአገልግሎት ዘመኑ ያለፈና ህገወጥ የሆነ መድኃኒት እንዲወገድ ማድረጉን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ…

የአገሪቷ ደካማ የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ስራ ዋጋ እያስከፈለ ነው

አዲስ አበባ ሚያዚያ 28/2009 የተሻለ አፈጻጸም የተመዘገበባቸው አገራዊ ስኬቶች ቢኖሩም የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ስራዎች ደካማ መሆን ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ተናገሩ። የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርዕሰ…

DPM Teo visiting Ethiopia, South Africa

Deputy Prime Minister Teo Chee Hean will visit Ethiopia and South Africa for a week from today, the Ministry of Foreign Affairs (MFA) said in a press statement yesterday. His…