Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 59)

በአገሪቱ እየተከሰቱ ላሉ ግጭቶች የክልሎች አመራሮች ኃላፊነት ይወስዳሉ ተባለ

በአገሪቱ ውስጥ እየተከሰቱ ላሉ ሕገወጥ ሠልፎችና ግጭቶች የክልሎች አመራሮች ኃላፊነት እንደሚወስዱ፣ የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤት ኃላፊና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዓርብ ኅዳር 1 ቀን…

ብሄራዊና የክልል ደህንነት የፀጥታ ምክር ቤቶች የጋራ እቅድ ወጣ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን የሰላም እና ፀጥታ ነባራዊ ሁኔታዎች ያገናዘበ የብሄራዊ እና የክልል ደህንነት ፀጥታ ምክር ቤቶች የጋራ እቅድ ወጣ። ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር…

ጠቅላይ ሚንስት ኃይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉት ቆይታ

‹‹አቶ አባዱላ በቴሌቪዥን ወጥተው መናገራቸው ስህተት ነው››

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከአፈ ጉባዔነት ለመልቀቅ ጥያቄ ስለማቅረባቸው በቴሌቪዥን ወጥተው መናገራቸው ስህተት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ዛሬ ጥቅምት…

Ethiopia set to approve delayed draft Diaspora Proclamation

Addis Ababa, November 9, 2017 (FBC) – The delayed draft Diaspora Proclamation is expected to be approved soon, said the Ministry of Foreign Affairs. The proclamation is aimed at protecting…

ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እንቅስቃሴ ጀምሯል-ጠ/ሚ ኃይለማርያም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት በአገሪቱ የሚከሰቱ የሰላምና ፀጥታ መደፍረስ እንዲሁም ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ…