Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 51)

ፌዴራል ፖሊስ ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩ ተሰማ

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው የኦሮሞ ወጣቶች ቡድን እንቅስቃሴ ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩን ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ‹‹ቄሮ›› በሚል ስያሜ የሚታወቅ የኦሮሞ ወጣቶች ህቡዕ እንቅስቃሴ በምሥራቅ ሐረርጌ መንሰራፋቱን፣ በአካባቢው…

የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በሚቀጥለው ሳምንት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት )የከፍተኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በሚቀጥለው ሳምንት በመቐለ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ከጥር 3/2010 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት በሚካሄደው ሰባተኛው ዙር ድርጅታዊ…

Premier Appoints Deputy to Chair MetEC Board

Demeke Mekonnen, deputy prime minister, has been appointed by the Prime Minister to chair the board of directors of the state owned Metals & Engineering Corporation (MetEC), replacing Minister of…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ጉባኤው አዲስ የስራ አስፈፃሚ አባላት ሹመትን ያፀድቃል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2010 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) የትግራይ ክልል ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት 5ኛ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል። የምክር ቤቱ የህዝብ ግኑኝነት እና ኮንፍረንስ…

UAE-backed Egyptian forces arrive in Eritrea

Following coordination with the United Arab Emirates, Egyptian forces arrived in Eritrea today, Al Sharq has reported. The forces are armed with modern technology and heavy armoured vehicles. Sources told…

ጀርመን የጥላቻ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ ማህበራዊ ሚድያዎችን እስከ 50 ሚሊዮን ዩሮ ቅጣት ልትጥልባቸው ነው

ጀርመን በማህበራዊ ሚዲያ የሚወጡ መረጃዎች ጥላቻ ንግግሮች ያካተቱ ሆነው ሲገኙ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ የሚያስገድድ ህግ ከዚህ ቀደም ማውጣቷ ይታወቃል፡፡ ለዚህም ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ይረዳቸው ዘንድ እስከ ተሸኘው የአውሮፓ አመት ድረስ…