Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 42)

የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር 10 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር በአማካይ እስከ 10 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲን በማስመልከት ከትናነት ጀምሮ በአድዋ ከተማ እየተካሄደ ባለ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ16 የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

ሚያዝያ 11/2010 የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያቀረቧቸውን ሚኒስትሮች ሹመት አፀደቀ፡፡ ፓርላማው ውይይት ካደረገ በኋላ በአብላጫ ድምፅ ሹመታቸውን ያፀደቀው የ16 የካቢኔ አባላት ናቸው፡፡ በተጨማሪም የኢፌዲሪ…

ምክር ቤቱ ነገ አዲስ አፈጉባኤ ይመርጣል፤ የካቢኒ አባላት ሹመትንም ያፀድቃል

አዲስአበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2010 (ኤፍቢሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ አዲስ የምክር ቤቱን አፈጉባኤ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

መደረ ቐዳማይ ሚንስተር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ

የመቐለ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግርን ይፈታል የተባለ ግድብ በ8 ቢሊየን ብር ወጪ ሊገነባ ነው

አዲስ ኣበባ፣ 4 ሚያዝያ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግርን ይፈታል የተባለ ግድብ ከ8 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ ነው። በመቐለ ከተማ በየቀኑ 50 ሺህ…

Give Ethiopia a chance to change; House should reject strongly worded resolution

Today, the House of Representatives will consider a resolution that condemns human rights and governance conditions in Ethiopia. Now is the wrong time to consider this, and it should be…