Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 39)

PM Dr Abiy holds phone conversation with Secretary Pompeo

Addis Ababa, May 19, 2018 (FBC) –Prime Minister Dr Abiy Ahmed held a phone conversation with the United State Secretary of State Mike Pompeo. During the conversation, Pompeo congratulated the…

ሼህ ሙሀመድ አሊ አላሙዲን በቅርቡ እንደሚፈቱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አስታወቁ

አዲስአበባ፣ ግንቦት፣ 11 2010(ኤፍቢሲ)ሼህ ሙሀመድ አሊ አላሙዲ በቅርቡ እንደሚፈቱ እና ከሳዑዲ አሪቢያው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር ከስምምነት ላይ እንደተደረሰ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ…

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ባልታወቁ ሰዎች በተፈፀመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን አዳአ በርጋ ወረዳ የሚገኘው የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ሰዎች በተፈፀመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ።…

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ፥ ሀገሪቱ እያካሄደች ያለችው ሪፎርም የተሳካ እንዲሆን የማድረጉ ስራ እንዲሁም…

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት ጋር ድርድር መጀመሩን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን ከሃገር ውጭ ካደረገውና የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ) ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት ጋር ድርድር መጀመሩን የኢፌዴሪ መንግስት ገለጸ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…

የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 04፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነገ እንደሚጀምር የትግራይ ክልል የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ነጋ አሰፋ ገለጹ። በኮንፈረንሱ ከአዲስ አበባ ከተማ…