Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 36)

መግለፂ ማእኸላይ ኮሚቴ ህወሓት :ማእኸላይ ኮሚቴ ህወሓት ሰነ 06/2010 ዓ.ም መቐለ፤ ሰነ 06/2010 ዓ.ም መቐለ፤

መግለፂ ማእኸላይ ኮሚቴ ህወሓት 2010…

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ሰኔ 6,2010.

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ I. መግብያ፡- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰኔ 3-5 ያካሄደዉን ኣስቸኳይ ሰብሰባ ኣጠናቋል። ህወሓት/ኢህወዴግ በ17 ዓመቱ የትጥቅ ትዓልም ሆነ ሩብ ክፍለ ዘመን ባለቆጠረው የልማት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ትግል ምዕራፎች…

የታሕታይ አድያቦ ወረዳ ነዋሪዎች ኢህአዴግ በኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታሕታይ አድያቦ ወረዳ ነዋሪዎች የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይን አስመልክቶ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ነዋሪዎቹ፥ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጀርስ ስምምነትና…

የደኢህዴን የከፍተኛና የመካከለኛ አመራሮች መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስአበባ፣ ሰኔ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን የከፍተኛ እና የመካከለኛ አመራሮች መድረክ ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ። በመግለጫው አርሶ አደሩን፣…

ንሕና ኤርትራዊያን ኢና መሬትና ግን ናብ ኢትዮጵያ ከይዱ ኣሎ፡ ንዓናውን ዕድል ይወሃበና

ኣብ ከባቢ ጾሮና ዝነብሩ ዜጋታት ድምጽና ዛጊት ኣይተሰምዐን፡ ንሕና ኣብጸገም ኣለና። ንሕና ከም ኤርትራዊያን በቲ ዝተዋህበ መሬትና ተወጺዕና ተፋናቒልና ንብዙሕ ዓመታት ጸኒሕና፡ ናበይ ከምነብልውን ጠፊኡና ብምባል ፡ሳሚኤል (ንድሕነት ተባሂሉ ስሙ…

ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነትና የድንበር ኮሚሽኑን ወሳኔ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተቀብላ ለመተግበር ወሰነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን የድንበር አለመግባባት ለመፍታት ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር ተስማማች። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የኢትዮ-ኤርትራ…