Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Government (Page 34)

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ

አዲስ አባባ፣ ሰኔ፣ 23፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ። ምክር ቤቱ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግምባር (ኦነግ)፣ የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ…

UTNA Press release On Current Events of Ethiopia 06/27/2018

UTNA Press Release on current events…

ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት ትጀምራለች – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቻይናው…

Ethiopia Says Forces Behind Grenade Attack Could Strike Again

BY AARON MAASHO ADDIS ABABA (Reuters) – The forces behind Saturday’s grenade attack at a rally in Ethiopia attended by Prime Minister Abiy Ahmed could strike again, the government said…

አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከደኢህዴን ምክትል ሊቀመንበርነት በገዛ ፈቃዳቸው ሲለቁ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ ተክተዋቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ምክትል ሊቀ መንበርነት በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ። የደኢህዴን ጽህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ አቶ ሲራጅ…

ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የደኢህዴን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2010 (ኤፍቢሲ) ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የደኢህዴን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ፡፡ ፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳረጋገጠው የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በገዛ ፍቃዳቸው…