Addis Ababa, March 23, 2017 (FBC) – The China-backed Asian Infrastructure Investment Bank (AIIB) said on Thursday it has approved 13 new applicants to join the bank, including Ethiopia, bringing…
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ አክሲዮኖቹን መግዛት ይችላል ተብሏል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቅርቡ ይፋ ባደረገው ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት›› ውስጥ በቅድሚያ እንዲመሠረት የተፈለገውን ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያ ለመመሥረት በግማሽ ቀን በተካሄደ የአክሲዮን ሽያጭ፣ 617 ሚሊዮን…
መጋቢት 13/2009 የአልጄሪያው ግዙፉ ሴቪታል ኩባንያ በ360 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮዽያ የቅባት እህሎችና የሸንኮራ አገዳ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን ሮይተርስ ዘገበ። የሴቪታል ካምፓኒ ሃላፊ ኢሳድ ረብራብ ለስብሰባ ጄኔቫ በተገኙበት ወቅት ስለ…
Ethiopian regional officials are demanding that foreign cement producers including Dangote Cement Plc hand control of some parts of their businesses to groups of unemployed youths. The Nigerian company, controlled…
አክሱም መጋቢት 8/2009 በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ለህክምና አገልግሎት የተገነባው የፋሻ ማምረቻ ፋብሪካ የማምረት ስራ ጀመረ፡፡ በመንግስት ሆስፒታሎች ብቻ የፋሻ ምርትን ከውጭ ለመግዛት በዓመት የሚጠይቀውን ከ60 ሚሊዮን ብር ወጪ ለማዳን…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነቡ ያሉት የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ፓርኮች አርሶ አደሮችን ከምንም ደረጃ ተነስተው ወደ ትርፍ አምራችነት ለመሸጋገራቸው ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ።…