Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 9)

በኦነግ እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል በምዕራብ ኦሮሚያ ግጭት እንደነበር ተነገረ

በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ቄለም በምትባል አነስተኛ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጅ እንደሚሉት ከሆነ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና በኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ታጣቂዎች መካከል ዛሬ ጠዋት ግጭት…

ትምክህት እና ጠባብነት የመመከት ጉዳይ የአገር አንድነት የማስጠበቅ ጉዳይ ነው፤

ትምክህት ጠባብነት እና ዴሞክራሲያዊ ብሄርተኝነት…

Press release from Seb-Hidri Civic Association

የትግራይ ህዝብ አሁንም ለሕገመንግስቱ ዘብ እንደቆመ ነው

ህዝቢ ትግራይን ሕገመንግስትን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብሰባ የፌደራል መንግሥትን አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በተዘጋጀ ረቀቅ አዋጅ ላይ መክሮ እንዲጸድቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የፖለቲካችን ኬሚስትሪው የት ነው?

የፖለቲካችን ኬሚስትሪው የት ነው? አዲስ አበባ የኔ ናት አይደለችም ፣ኢትዮጵያ የፈጠራት የኔ ብሔር ነው አይደለም ፣እኔ ብዙ ነኝ አንተ —-፣እኔ ሲፈጥረኝ ኩሩ አንተ—–፣ኢትዮጵያ እንጂ ብሔር የለም ስለሆነም አንተም የለህም አለሁ፣ዋናው…