Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 8)

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ጦር አዛዥ ጃል መሮ ስለወቅታዊው ሁኔታ ምን ይላል?

በኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና በመንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከፍተኛ ውጥረትን አንግሷል። ይህን ብቻ አይደለም በቅርቡ በክልሉ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች እና ዘረፋዎች መንግሥት ኦነግን ተጠያቂ ሲያደርግ ቆይቷል። በቅርቡ…

ሰሚ ካለ አሁንም አልረፈደም (ጥሪ ለቲም-ለማ)

ሰሚ ካለ አሁንም አልረፈደም…

UTNA Press Release

Press Release UTNA 12.12.2018…

የጎራ መለየት ጨዋታው ተጀመረ! ገብረ ሥላሴ ኣርኣያ

የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅት የሆነው ኦዴፓ (ODP) በእነ ሌንጮ ለታ ከሚመራው ኦዴግ (ODF) ጋር ዛሬ ህጋዊ ውህደት ፈጸመ። ቀደም ሲል ኤርትራ ከነበረው ኦነግ ተነጥለው ሌሎች ድርጅቶች መስርተው እየታግልን ነው ሲሉ ከነበሩት…

ብርቱካን ሚደቅሳ ለምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢነት? —— ከገ/ኣ

ጠ/ሚር ኣብይ ኣህመድ ብርቱካን ሚደቅሳን የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሆነው እንዲሾሙ ባቀረቡት መሰረት በዕለቱ ከ200 በላይ የምክር ቤቱ ኣባላት ባልተገኙበት የተወካዮች ምክርቤት ሹመቱን ኣፅድቆላቸዋል። የተሿሚዋ ገለልተኝነትና የውጭ ዜግነት ስለመያዛቸውን ኣስመልክቶ ለቀረበው…

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ ====================================== ዜጎች በሃገራቸው ውስጥ በነፃነት የመንቀሳቀስ እንዲሁም በመረጡት ኣከባቢ የመኖር እና ሃብት የማፍራት ህገ-መንግስታዊ መብታቸው መሆኑ ከተረጋገጠ ቆይቷል፡፡ የፌደራልና የክልል መንግስትም ይህ ህገ-መንግስታዊ የዜጎች…