45 ደቂቃ በቤተ-መንግስት…
ከገብራይ ለሃያ አመታት ሻክሮ የቆየውን የኢትዮጵያና ኤርትራን ግንኙነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት፣ በኢሕአዴግ ተነሳሸነት የተጀመረው እንቅስቃሴ በአስደናቂ ፍጥነት ውጤታማ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሰላማዊ መፍትሔው…
ግጠም አለኝ ሲለኝ ጣልያን መጣ ብየ፣ ግጠም አለኝ ሲለኝ ድርቡሽ መጣ ብየ፣ ግብጽ ወይም ቱርክ ይሆናሉ ብየ፣ ዝናሬን አስጥሜ ነፍጤን ወላውየ፣ ቀና ስል ልራመድ አረ ጎራው ብየ፣ ለካስ ግጠም ያለኝ…
የአዴፓ ስራ አስፈፃሚ ይሉኝታ ቢስ እና በበታችነት ስሜት እየተሰቃየ የሚገኝ ታጥቦ የማይጠራ የደርግ ርዝራዥ ቢባል ማጋነን ይሆን…
አቶ ጌታቸው ረዳ ከዘመን መፅሔት ጋር ያደረጉትን ቃል ምልልስ ሙሉውን ያንብቡ፦ “ጠመንጃ ማወዛወዝ ሀገርን አደጋ ላይ እየጣለ ነው” አቶ ጌታቸው ረዳ የሕወሐትና ኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው፤ ባልደረባችን መቀሌ…
የነ ለማ-ገዱ ሹመት ባልተልተቀደሰ ጋብቻ የኦሮ-ማራ ጥገኛ ገዢ መደብ መፈጠር ያሳያል…