Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 53)

ምነው ጎንደር! የእናት ጡት ነካሽ መሸሸግያ ሆነች?? ገ/ፃድቃን ከበደ ሓምሌ 12/11/2008

gondar-as-hiding-place-thugs.pdf…

የኦሮሚያ እና የአፋር ብሄራዊ ክልሎች ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር የተፈጸመውን ድርጊት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 11 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የአፋር ብሄራዊ ክልሎች ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር ዞን በጸረ ሰላም ሀይሎች የተፈጸመውን ህገወጥ ድርጊት አውግዘዋል። የሻዕቢያ መንግስት በአስመራ አሰልጥኖ…

ኢትዮጵያ ወደ ደቡብ ሱዳን ተጨማሪ ሰላም አስከባሪዎችን ለመላክ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 9፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ሰላም እና መረጋጋት ለማረጋገጥ ተጨማሪ ሰላም አስከባሪዎችን ለመላክ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች። የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ተፈፃሚ እንዲሆን ሀገሪቱ አሁንም ከኢጋድ ጋር…

የሕግ የበላይነትን የማስከበር ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም:- ከንቲባ ድሪባ ኩማ

ሐምሌ 1፣2008 ሕገወጥ የመሬት ወረራን የመከላከልና የህግ የበላይነትን የማስከበር ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ እርምጃው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ ገለፁ፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ከንጉስ ሰለሞን ጀምሮ የዘለቀውን ግንኙነቷን የበለጠ ታጠናክራለች- ጠ/ሚ ቤኒያሚን ኔታኒያሁ

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ከንጉስ ሰለሞን ጀምሮ የዘለቀውን ግንኙነቷን የበለጠ ታጠናክራለች- ጠ/ሚ ቤኒያሚን ኔታኒያሁ. አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የግንቦት 20 ብሄራዊ ቀን የ25ኛ ዓመት የብርዩ ቤልዩ በዓል በዯመቀ ሁኔታ በአውስትራሉያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል፤

የግንቦት 20 መግለጫ2016…