ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ከኢህአዴግ ጉባኤ ቀጥሎ ከፍተኛው የስልጣን አካል የሆነው የኢህአዴግ ምክር ቤት ከነሃሴ 18 – 22/2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የቀረበውን የ15 አመት የአገራዊ ህዳሴ…
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ህዝብና መንግሥት ሰላምና ደህንነት ለማስከበር በሚደረገው ጥረት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ በዚሁ…
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየተፈጠረ ያለው ሁከትና ግጭት ከዚህ በላይ እንዲቀጥል መንግስት እንደማይፈቅድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። ርእሰ መስተዳደሩ ዛሬ በሰጡት…
ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ 08.22.2016 read more here…
ኢትዮጵያ በዚህ ኦሎምፒክ ከቀደምቶቹ 6 ኦሎምፒኮች ያነሰ ውጤት አስመዝግባለች፡፡ በሲድኒው እና በቤጅንግ ኦሎምፒክ አራት፣ አራት ወርቅ በማምጣት ኢትዮጵያ ከፍተኛውን ሜዳሊያ ያመጣችበት ወቅት ነው፡፡ በሲድኒው ኦሎምፒክ ሀይሌ ገብረ ስላሴ፣ ሚሊዮን ወልዴ፣…
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀረ-ሰላም ሀይሎች የአዲስ አበባ ነዋሪ ሰልፍ እንዲወጣ ቢቀሰቅሱም ምንም አይነት ሰልፍ አለመደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ነዋሪው የፀረ- ሰላም ሀይሎችን በሬ ወለደ…