Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 28)

በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አከባቢዎች ሰላማዊ ሰልፍ ተብለው ከሚጠሩ ህገወጥ ተግባራት ህብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅ የክልሉ መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2010( ኤፍ. ቢ. ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰቡ በክልሉ አንዳንድ አከባቢዎች ሰላማዊ ሰልፍ ተብለው ከሚጠሩት ህገወጥ ተግባራት ራሱን እንዲጠብቅ አሳሰበ ። ሰሞኑን በአንዳንድ የክልሉ ከተሞች…

የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ በደማቅ ስነ ስርዓት ሰላማዊ በሆነ መንገድ ተከበሮ ተጠናቀቀ። የኢሬቻ በዓል በአመት ሁለት ጊዜ ከክረምት መግባት በፊት እና…

የብአዴን ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። “እየሠራን እንታደሣለን፤ እየታደሥን እንሠራለን” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 15 እስከ 18/2010…

ኢትዮጵያ በ2010 ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲና ለዳያስፖራ ተሳትፎ ልዩ ትኩረት ሰጥታለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ2010 ዓ.ም በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን መድረኮች የምታካሂደውን የውጭ ግኑኝነት እንቅስቃሴ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ፡፡ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲና የዳያስፖራ ተሳትፎ ማሳደግም በበጀት ዓመቱ በልዩ ትኩረት…

የአምባሳደሮችና የሚሲዮን ሀላፊዎች ስብሰባ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምባሳደሮችና የሚሲዮን ሃላፊዎች ስብሰባ በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ስብሰባው “ተቋማዊ ለውጥ ለውጭ ግንኙነት ፖሊሲያችን ስኬት” በሚል መሪ ቃል ነው በመካሄድ ላይ የሚገኘው።…

የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከእሁድ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 19 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሮ ኮኖ ከእሁድ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ…