Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 27)

የአቶ በረከት ስምዖንን የስራ መልቀቂያ ጥያቄን መንግስት ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ክህዝብ ተወካዮች ምክር አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ አቶ በረከት ስምኦን የመልቀቂያ ጥያቄ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ አለመሆኑን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም በተመድ ከአሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሃለይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስታቱ ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሃለይ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያዩ። ኢትዮጵያ በሶማሊያና በደቡብ ሱዳን ሰላምና ፀጥታ ላይ…

ህዝባዊነት፣ፀረ-ህዝብነትና ህዝበኝነት: ሰላምወርቅ ሁላገር ነኝ ከአዲስ አበባ

ህዝባዊነት፣ፀረ-ህዝብነትና ህዝበኝነት…

የብሔር ብሔረሰቦችን ተዋጽኦ በፌዴራል ተቋማት ለማረጋገጥ ትኩረት የሰጠ የሠራተኞች አዋጅ ቀረበ

በመንግሥት ውሳኔ ሠራተኞች ከክልል ተዘዋውረው እንዲደለደሉ ይደረጋል ተቀጣሪዎች ለሕገ መንግሥቱ ታማኝነታቸውን በቃለ መሃላ እንዲያረጋግጡ ይጠየቃሉ የአገሪቱ ብሔር ብሔረሰቦችን ተዋጽኦ በፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ውስጥ ለማረጋገጥ ዓብይ ትኩረት የሰጠ የፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች…

አቶ በረከት ስምዖን ከስራ ሀላፊነት ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን መንግስት አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ በረከት ስምዖን ከስራ ሀላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባታቸውን መንግስት አረጋገጠ። የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ከአሜሪካ ሴኔትና ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከአሜሪካ ሴኔትና ኮንግረስ አባላት ጋር በሠላምና ጸጥታ ማስከበር ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። የኢትዮጵያና የአሜሪካን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ከኮንግረሱም ሆነ ከሴኔቱ ምክር…