Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 26)

የኢህአዴግ የመፍረስ አደጋና የኢትዮጵያ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ

የኢህአዴግ የመፍረስ አደጋና የኢትዮጵያ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ…

የአማራ የትግራይና የደቡብ ክልሎች በግጭቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ የትግራይና የደቡብ ክልሎች በኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ።…

የአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ጃፓንና ሜክሲኮ አምባሳደሮች የሕዳሴውን ግድብ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ጃፓንና ሜክሲኮ አምበሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ጎበኙ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሀገሪቱ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚ…

የአማራና የትግራይ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች የሚሳተፉበት የሰላም ኮንፍረንስ በጎንደር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና የትግራይ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች የሚሳተፉበት የሰላም ኮንፍረንስ በመጪው ህዳር ወር መጀመሪያ በጎንደር ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የኮንፍረንሱን ዝግጅት አስመልክተው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ…

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከጥቅምት 18-19/2010 ዓ.ም ድረስ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ የደረሰበት ደረጃ እና ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን በዝርዝር የገመገመበትን ስብሰባ አካሂዷል፡፡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ባለፈው…

UTNA Press Release on current Ethiopian Political developments

UTNA Press Release 10.26.2017.pdf…