አያያዛችን አይተው……
TPLF/EPRDF Official Statement – Nov 30, 2017…
የህወሓት/ ኢህአዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ ለላፉት 35 ቀናት ባካሄደው ስብሰባ የድርጅቱ ስትራቴጂካዊ አመራር ክልላዊና ሃገራዊ ተልእኮውን ከመወጣት አንፃር ያለበት ቁመና ለማየት የሚያስችል ስር ነቀል ግምገማ አካሂዷል፡፡ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ከመገንባት፤ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ…
በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን ተጠቆመ 27 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)…
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከአንድ ወር በላይ ሲያካሂድ የነበረውን ስር ነቀል ግምገማ ሂስና ግለ ሂስ ህዳር 20 ቀን 2010 በድል ማጠናቀቁን…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው እለት በጎንደር ከተማ የአማራና የትግራይ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች የሚሳተፉበትን የሰላም ኮንፈረንስ ለማካሄድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል አስታወቀ። ለአማራና ትግራይ ህዝቦች…