አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈው አመት በድርጅቱ የተጀመረውን በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ አፈፃፀም በዝርዝር መገምገም መጀመሩን አስታውቋል። ኮሚቴው…
የተከበራችሁ የአገራችን ሕዝቦች- እንደምን አመሻችሁ በቅርቡ በተለያዩ የሐገራችን አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት የሐገራችንን ሰላም እና መረጋጋት የሚያውኩ ችግሮች ታይተዋል፡፡ በተከሰቱት ግጭቶች ምክንያት የሰው ህይወት ጠፍቷል፡፡ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ የህዝብ…
ላለፉት በርካታ ዓመታት የፌዴራል መንግሥት ካቢኔ አባልና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በመሆን እያገለገሉ የሚገኙት ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ የክልሉ ፓርቲ ሕወሓት መወሰኑን አንድ ከፍተኛ…
የህዳሴ ክትባቶች…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 12ኛው የኢትዮጵያ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተከበረ። በዓሉ “በህገ መንግስታችን የደመቀ ህብረ ብሄራዊነታችን ለህዳሴያችን” በሚል መሪ ቃል በሰመራ ስታዲየም…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ የቀድሞ ኃላፊ አቶ ዘላለም ጀማነህ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ። አቶ ዘላለም የማይታወቅ ሃብት…