Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 22)

መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2010 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ። ለንግድ የማይዉሉ ወደ አገር ዉስጥ የሚገቡ…

ከኢህአዴግ ስራ አስፈሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፉት 18 ቀናት ሲያደርግ የነበረውን ስብሰባ ማጠናቀቁ ይታወቃል። ኮሚቴው በስብሰባው ውሳኔዎች ዙሪያ ለፋና…

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፉት 18 ቀናት ሲያደርግ የነበረውን ስብሰባ አጠናቀቀ። የሀገሪቱን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ውሳኔዎች እንዳሳለፈ…

ከግብጽ የአለም ባንክ ያደራድረን ጥያቄ ጀርባ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በጠንካራ ብሄራዊ ስሜት አስተሳስረው የጀመሩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይ 63 በመቶ ደርሷል። የግድቡ ግንባታ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፥…

Ethio Egypt Part 4 Recommendations

Ethio Egypt Part 4 Recommendations…

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ባላት ልዩ ጥቅም ላይ ሊካሄድ የነበረው ሕዝባዊ ውይይት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ባላት ልዩ ጥቅም ለመወሰን በተረቀቀው አዋጅ ላይ ሊያደርገው የነበረውን ሕዝባዊ ውይይት ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ፡፡ ውይይቱ ከተጀመረ…