Widgetized Section

Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Social into that MastheadOverlay zone

Home » Archives by category » Amharic (Page 21)

በቆቦ ከተማ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር አማረ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ትናንት እና…

በመጀመሪያ ዙር የ528 ተጠርጣሪዎች ክስ ተቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍርድ ሂደታቸው በመታየት ላይ የሚገኙ 528 ተጠርጣሪዎች ክስ በመጀመሪያ ዙር መቋረጡን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለፀ። በአራት መስፈርቶች ተለይተው ክሳቸው…

አገር በመክዳትና በሽብር ወንጀል ውስጥ ተሳትፈዋል የተባሉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተከሰሱ

ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ የተጣለባቸውን አደራ በመተው፣ የኦነግን የሽብር ተልዕኮ ለመፈጸም አባል ሆነውና ሌሎችንም ሲመለምሉ ነበር የተባሉ አምስት የመከላከያ ሠራዊት ባልደረቦች፣ የሽብር ተግባር ወንጀል በመፈጸም ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ የደቡብ…

ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ ሾመ። ዶክተር ደብረፅዮን የምክር ቤቱ አባል ባለመሆናቸው በክልሉ ህገመንግስት መሰረት ርእሰ መስተዳድር ሆነው…

ፌዴራል ፖሊስ ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩ ተሰማ

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ‹‹ቄሮ›› ተብሎ በሚጠራው የኦሮሞ ወጣቶች ቡድን እንቅስቃሴ ላይ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩን ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ‹‹ቄሮ›› በሚል ስያሜ የሚታወቅ የኦሮሞ ወጣቶች ህቡዕ እንቅስቃሴ በምሥራቅ ሐረርጌ መንሰራፋቱን፣ በአካባቢው…

የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በሚቀጥለው ሳምንት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት )የከፍተኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በሚቀጥለው ሳምንት በመቐለ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ከጥር 3/2010 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት በሚካሄደው ሰባተኛው ዙር ድርጅታዊ…